የኢትዮጽያ የምግብ ወለድ በሽታዎች ቅኝት ፕሮጀክት ከሐረርጌ ጤናና ስነ-ህዝብ ስርዓተ-ቅኝት የማህበረሰብ አማካሪዎች ጋር የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሄደ

በምግብ እሴት ሰንሰለት ውስጥ የምግብ ደህንነትን ማረጋገጥ፣ ደህንነታቸው ያልተጠበቁ ምግብ መንስኤዎች፣ የበሽታው ስርጭትና ጫና እንዲሁም የተቀናጀ የቅኝት ስርዕት ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የምግብ ደህንነትና የምግብ ወለድ በሽታዎች አጠቃላይ እይታና የኢትዮጽያ የምግብ ወለድ በሽታዎች ቅኝት ፕሮጀክት የሚያከናወናቸው…
