gtawebadmin

gtawebadmin

የኢትዮጽያ የምግብ ወለድ በሽታዎች ቅኝት ፕሮጀክት ከሐረርጌ ጤናና ስነ-ህዝብ ስርዓተ-ቅኝት የማህበረሰብ አማካሪዎች ጋር የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሄደ

በምግብ እሴት ሰንሰለት ውስጥ የምግብ ደህንነትን ማረጋገጥ፣ ደህንነታቸው ያልተጠበቁ ምግብ መንስኤዎች፣ የበሽታው ስርጭትና ጫና እንዲሁም የተቀናጀ የቅኝት ስርዕት ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የምግብ ደህንነትና የምግብ ወለድ በሽታዎች አጠቃላይ እይታና የኢትዮጽያ የምግብ ወለድ በሽታዎች ቅኝት ፕሮጀክት የሚያከናወናቸው…

“የኢትዮጵያ የምግብ ወለድ በሽታ ቅኝት” ፓዮኒር ፕሮጀክት ለባለድርሻ አካላት በፕሮጀክቱ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ዎርክሾፕ አካሄደ።

“የኢትዮጵያ የምግብ ወለድ በሽታ ቅኝት” ፓዮኒር ፕሮጀክት ለባለድርሻ አካላት በፕሮጀክቱ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ዎርክሾፕ አካሄደ። የኢትዮጵያ የምግብ ወለድ በሽታ ቅኝት እንደ ሐገር ከተመረጡት ከሀረርጌ ፣ ከሰሜን ሸዋ ፣ ከቡታጅራ እና አርባ ምንጭ የጤናና የስነ_ሕዝብ ጤና ቅኝት ስርዓት ማዕከላት ጋር በትብብር…